17 October 2013
በሃገሪቱ የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀችት እየተባለ በየዓመቱ የሚመደበው በጀት ለሚፈለገው ስራ ሳይውል በስርዓቱ ባለስልጣንት ይዘረፋል፣ በሚኒስትር ማእረግ የስኳር ኮርፖሬሽንን ሲመራ የነበረ አባይ ጸሃየ ከ 150 ሚልዮን ብር በላይ መዝረፉን ከደረሰን ዘገባ መረዳት ይቻላል፣ አባይ ጸሃየ በሰራው ወንጀል ተከሶ ወደ ፍርድ መቅረብ ሲገባው መ/ቤትን በመቀየር ወደ ሌላ የስራ መመደቡ ያልተዋጠላቸው የኮርፐሬሽኑ ሰራተኞች ዝውውሩን በመቋወም በስርዓቱ ላይ ያላቸውን ጥላቻ ገልጸዋል፣ በወልቃይት እየተገነባ ላለው ይስኳር ፋብሪካ ተብለው የሚላኩ የህንጻ መሳሪያዎች በተደጋጋሚ እንደሚዘረፉ መዘገባችን የሚታወስ ነው::
Source : TPDM
tweet