18-1-2017
ዘ-ሐበሻ) ከአንጋፋ የኦሮሚኛ ሙዚቃ አርቲስቶች መካከል አንዱ የሆነው አርቲስት ኃይሉ ዲሳሳ ትናንት ምሽት ጃንዋሪ 18, 2017 ማረፉ ተሰማ::
ድምጻዊ ሃይሉ ዲሳሳ በተለይ በሀገር ፍቅር ትያተር በኦሮሚኛ ዘፈኖች ዝነኛ ድምፃዊ ነበረ:: ኃይሉ በ61 አመቱ ህይወቱ ሲያልፍ የ1 ልጅ አባት እንደነበር የሕይወት ታሪኩ ያስረዳል::
ነብስ ይማር!!