Ethiopian-Saudi Billionaire Al Amoudi Donates 40 mil. Birr to Victims and Survivors of Koshe Mudslide in Addis

0
57

ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2009  የሚድሮክ ኢትዮጵያ እህት ኩባንያዎች እና የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀ መንበር ሼክ መሃመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በአዲስ አበባ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ።

ድጋፉንም በዛሬው እለት ለከተማ አስተዳደሩ አስረክበዋል።

Source: FBC